Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Dec 2023, 2:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ


በጋሞ ዞን አርባ መንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በወረዳው ውሃ ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት ባለቤትነት በዛይሴ ወዛይሴ ወዘቃ ቀበሌ ንጽህ የመጠጥ ውሃ ጥልቅ ጉድጎድ ቁፋሮ ሥራ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፡

  1. በጨረታው መወዳደር የሚችሉ WWDC ደረጃ 5 እና ከዛ በላየ ኮነትራከተሮች ሲሆኑ ለጨረታው ውድድር ማቅረብ ያለባቸው መስፈርት በክልሉ ውሃ ኮንስትራክሽን ቢሮ የብቃት ማረጋገጫቻውን ያሳደሱ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፤ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት የኤሌትሪክ ኦላይን ምዝገባ /egp/እና የ2016 በጀት ዓመት ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ እና ሌሎች በቴክኒካል ሰነዱ ውስጥ የተጠየቁ መረጃዎችን በሙሉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሞልተው ማቅረብ ግዴታ አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,00/ሃምሳ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ/CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በግዥ መመሪያ ላይ ከተፈቀደ ዘዴዎች በአንዱ አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው። መልካም ስራ አፈጽጽም ሥራ ልምድ በጥልቅ ጉድግጎደ ቁፋሮ 150 ሜትርና በላይ ከሁለት ጊዜ በላይ የስራና አግባባዊ መርጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበጥ የቁፋሮ ማሽኑ የግል ከሆነ የባሌቤትነት ደብተር ኦርጅናልና ኮፒ ለማመሳከሪያነት የኪራይ ማሽን ከሆነ ወቅታዊና በሕግ አካል የጽደቀ የኪራየ ውል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም የባለቤቱ ደብተር አብሮ ማቅረብ ግዴታ ነው። 
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ሃምሳ/ብር በመክፈል ከመ/ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
  3.    ሁሉም ተጫራቾች የግንባታ ማሽኑን በራሳቸው ማጎጉዞ ወደሳይት አስገብተው የሚገነቡ መሆኑን ብግልጽ የተረዱ መሆን አለባቸው።
  4. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱን ሆነ ሥራውን በራሱ ወጪ ተንቀስቃሰው ስለሥራው ይዘትና ሳይት በማየት ሁኔታውን ካረጋገጠ በኃላ ነጠላ ዋጋ መሙላት። ስለማየቱም ፕሮጅክቱ ከሚሰራበት ከቀበሌወ አስተዳደር መረጃ ደብዳቤይ ማቅረብ አለበት፤ የቴክኒካል ሰነድ አካል ይሆናል።
  5.   ተጫራቾች የፋይናሻል ጨረታ ሰነድ ሞልተው በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም በማድረግ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ ኮፒ1 እና 2 እንዲሁም ኦርጅናል ተብሎ ከላዩ ላይ ተጽፎ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት የጨረታው ዓይነት ከተፈጽመ በኃላ በእናት ፓስታ አጠቃሎ በማሸግ በእናት ፓስታው ላይ በተመሳሳይ ማህተምና ስልክ የጨረታውን ዓይነት በመጽፍ እንዲሁም የቴክኒካል ሰንዶች አንድ ኦርጅናላ ሁለት ፎቶ ኮፖ ለየብቻው ከታሸገ በኃላ፤ ኦርጅናል ተብሎ በፓስታዎች ላይ ከተገለጽና ማህተም ከተመታ የጨረታ ዓይነት ተገልጽ በተመሳሳይ በእናት ፓስታ ተጠቃሎ በማሸግ በፓስታው ላይ ማሀተምና የጨረታ ዓይነት ተገልጽ በዕለቱ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት። የጨረታ ማስከበሪያው በቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ መካተት አለበት። በሌላ በኩል የአርቲሜቲክ ስህተት ካስነበበው ዋጋ ከ2% በላይ እንዲሁም ያቀረበው ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት ከ15% በላይና ቅናሽ 10% በላይ ሲሆን ተጫራቹ ከጨረታ ውጪ ይሆናል። 
  6.    ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይከፈታል። 22ኛው የሥራ ቀን የሥራ ሳይሆነ ሲቀር በሚቀጥለው ሥራ ቀን ሂደቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከናወናል። ሌሎች የአርቲሜቲክ አረሮች ከመሃኒዲስ ግምት ከ15% በላይና ካስነበበው ዋጋ 2% በላይ ሲሆኑ የሚውሰዱ  የግዥ አፈጽጽም መመሪያዎች ተግባራዊ ይሆናሉ።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጮች ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ስልክ 0461 81 40 91 

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ

  ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት  

Save Tender