የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ማእከል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡ ህ/ጤ/ሳ/ኮ/ እና አጠ/ስፔ/ሆ/ግ/ን/አስ/ማስ/04/02/2016
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል በ2016 በጀት ዓመት ለህሙማን አገልግሎት የሚውሉ መድሀኒት ኬሚካል ሪኤጀንትና የህክምና ግብአቶች ግዥ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጽም ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፦
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኖሮቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እ.ሴ.ታ(VAT) ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው፣ ከምግብና ከመድሀኒት ቁጥር ባለስልጣን የተሰጠ የዘመኑ የብቃት ማረጋገጫ በ2015 ዓ/ም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና በግዥ ኤጀንሲ አቅራቢዎች ድር ገጽ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይገባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ጎ/ዩኒ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ/ እና አጠ/ስፔ/ሆስ ፍይናንስና በጀት ዋና ገንዘብ ቤት ወይም አዲስ አበባ ካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔታል (ኢንተር ቢስትሮ ካፌ) ፊት ልፊት ከሚገኝው ጎን/ዩኒ/ጉዳይ ማስፈጽሚያ ጽ/ቤት መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያሰይዙት የገንዘብ መጠን ብር700,0000.00/ሰባት መቶ ሺህ ብር/ ከ118 ያላነስ በሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ወደ ጨረታ ሳጥን የሚገቡ ሰነዶች፦ ሀ/ተ/ቁ1 የተጠቀሱትን ቴክኒካል ሰነዶች ከዋናው ጋር የተገናዘበ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ፣ ማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጽም ቃል የገቡብትን ኦርጅናል ቅጽ ሞልተው ፈርመውና በድርጅቱ ማህተም አረጋግጠው በአንድ ፖስታ፤ ለ/ ዋጋ የተሞላበት ሰነድ ኦርጅናል በአንደ ፖስታ ሐ/ ዋጋ የተሞላበት ሰነድ ኮፖ በአንድ ፖስታ በማሸኛ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ጀምሮ 16ኛው ቀን4፡00 ሰዓት ጎነደር ዩኒቨርስቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 26 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን፤ ለህሙማን አገልግሎት የሚውሉ መድሃኒት ኬሚካል ሪኤጀንትና የህክምና ግብአቶች በ16ኛው ቀን 4፡01 ሰዓት ታሸጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራችቾ ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት ጎን/ዩኒ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ/ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ይከፈታል። ተጮራቹ በራሱ ምርጫ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጎጉልም።የመክፈቻው ቀን ርክክብ ይደረጋል።
- የሚሞላው ዋጋ እቃውን ጎ/ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ለማቅረብ የማጎጎዣ የጉልበት ዋጋና ታክስ ያካተተ መሆን አለበት።የታክስ ሁኔታ ያልተገልጽ ከሆነ የተማላው ዋጋ ማንኛውንም የመንግስት ታክስና ወጪን አካትቶ እንደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል።
- አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከብ የሚችሉ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆ ግቢ ነው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ እስክ 90 ቀን ድረስ ጽንቶ መቆየት አለበት።
- መስሪያ ቤቱ የእቃውን ብዛት 20%ከፍ ወይም ዝቅ ማደርገ ዉሉ ከተጠናቀቀውም በኃላም እስከ 25% ተጨማሪ ውል የመወሰድና የተሻለ አማራጭ ካገኘም ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ብሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስ/ቁጥር፦0582115186 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮ/እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል
