Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Dec 2023, 12:03 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጨረታ ማስታወቂያ


የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2016 በጅት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል የሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ደረጃውን የጠበቀ ከሎት 5 እስከ 8 ድረስ ያለውን ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለሚፈልግ፦

ሎት፦5 Aleta chuko municipal SR/A/chu/DW/05/2023/24 - ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ከወረዳ ግብርና እስከ ዋናው መንገድ ድረስ 

ሎት፦6 Aleta chuko municipal SR/A/chu/DW/06/2023/24 - ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ሉካንዳ ሠፈር 

ሎት፦ 7 Aleta chuko municipal SR/A/chu/DW/07/2023/24 - ዲች እና ካልቨርት ግንባታ ከፖስታ ቤት እስከ ውሃ ቦኖ ድረስ 

ሎት፦ 8 Aleta chuko municipal SR/A/chu/DW/08/2023/24፦ ካልቨርት ግንባታ መሀል ገበያ ያሉትን ግንባታዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ እወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፦ 

  1. ደረጃቸው GC/RC ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ ተጫራቾች 2016 ዓ/ም የንግድ ፈቃዳቻውን ያሣደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ /ክሊራንስ/ ያላቸው በክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በአቅራቢያነት የተመዘገቡ ሕጋዊ የሠውነት ማረጋገጫና ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ 
  2. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO/ወይም ባንክ ጋራንት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ/እ/ታ /VAT/ የተመዘገቡበትን ሠርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዲክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ አለታ ጩኮ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱን በራሱ ወጪ ማየት ይኖርበታል
  5. የተጠየቀውን Standard bidding document(SBD) ቴክኒካል ከፓርት 1 እስከ 4 ደረስ ያለውን ቴክኒካል መስፈርት ማሞላት የሚችል እና  NB ስር ያሉትን መስፈሮቾችን ማሞላት የሚችል 
  6. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ ወቅታዊ የገቢያ ዋጋን ያገናዘበ ይኖርበታል።
  7. የጨረታው ሠንድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለእያንዳዳቸው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻቸው በስም ታሽጎ ለሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ በሁሉም ዶክመንት ላይ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እንዲሁም አድራሻ በመጽፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ብ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አ/ጩ/ከተ/አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቀረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ ሳይገኙም ከቀሩ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10.  ከዚሀ በፊት ጨረታዎች ተጫርቶ አሸንፎ ወደ ሥራ ገብቶ ወይም ሰርቶ ያልጨርስ ማንኛውም ማህበር ወይም ተቆራጭ መሳተፍ አይችልም።
  11. የመክፈቻ ቀኑ በባዓላት፣ ቅዳሜ እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462270917/0835/0732 

በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ለ/ጽ/ቤት

Save Tender