Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Dec 2023, 1:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ባ/ዞ/ማ 02/2016


የቦሌ ዞን ማረሚያ ቤት ጽ/ቤት በማረሚያ ቤቱ ለሚኙ የሕግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የምግብ እህሎች፣ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ቀጥሎ የተዘርዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሞሉ የንግድ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ። 

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ ለ2016 ዓ/ም የታደስ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳቸወን(Trade license)፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT)፣ የግብር ከፋይ መለያ(TIN) ሰርተፊኬት። የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ (supplier list) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50(ሃምሳ ብር) በመክፈል ከባሌ ዞን ማረሚያ ቤት ከበሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 15,000,00 (አሥራ አምስት ሺህ ብር) የያዝ ሲፒኦ ብቻ እውቅና ካለው ባንከ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ እና የቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ (ለ2016 ዓ/ም የታደስ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳቸውን (Trade license)፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣የተጨማሪ ታክስ (VAT)፣ ከግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፊኬት፣የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ (supplier list) ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት የሥራ ቀን ጀምሮ የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች በመግዛት ኦሪጅናል ፍይናንሻል (ዋጋ የተሞላበት) ሰነድ ፍይናንሻል ኮፒ ሰነድ እንዲሁም ቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ ሥስቱንም ሰነድ በተለያዩ ፓሰታዎች አሽገው ለጨረታ በተዘጋጅው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታው ሳጥን እስከ እስከሚታሸግበት እለት እና ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
  6. እያንዳንዱ ሰንድ እና የታሸገ ፓስታ ላይ የድርጅቱ ኃላፊ ፊርማ እና ማህተም መኖር አለበት።
  7. የጨረታው በማስታውቂያ ከወጣበት ክ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዎቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  8. በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ተደራጅተው የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
  9. ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደቡዳቤ ከተገለጽላቸው ከ5 ቀን በኃላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ ቀርበው ውል መፈራረም አለባቸው።
  10. መ/ቤቱ አሁኑ ከዚህ ጨረታ በፊት ተወዳድረው እያቀረቡ ያሉትን አቅራቢዎች እንዳስፈላጊነቱ ውል በማደስ ለቀጣይ 6 ወራት የማስቀጠል መብቱ የተጠበቀ  ነው።

ቢሮው የተሻል መንገድ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው። 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 022 244 0023/0932311224። 

የባሌ ዞን ማረሚያ ቤት ጽ/ቤት

ሮቤ 

Save Tender