Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Dec 2023, 10:28 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማሰታወቂያ


በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ፋይናነ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ አሮጌ የመንግስት ተሽከርካሪዎችንና ሌሎች ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ማለትም፦

ሎት፦ 1 ያገለገሉ አሮጌ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ መሸጥ 

ሎት፦ 2 ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ የውሃ ጀነሬቶችን ባሉበት ሁኔታ መሸጥ 

ሎት፦3 ሌሎች የተለለያዩ አረጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፦

  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሞተሮች 15,000 /አስራ አመስት ሺሀ ብር / ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ፣ ለውሃ ጀነተሮች 70,000 /ሰባ ሺህ ብር/ ብቻ እና ለብረታ ብረቶች 30,000 /ሠላሳ ሺሀ ብር/ ሕጋዊ እውቅና ካለው የፍይናንስ ተቆም የጨረታ ማስከበሪያ አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ከስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛተ የሚችሉ መሆኑን እንገልጽለን።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ የጨረታውን አይነትና ቁጥር ስማቸውን ከነፊርማቸውና አድራሻቸውን በትክክል በማስፍር ለእያንዳንዱ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በፓስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ለሽያጭ የቀረቡ እቃዎችን ለመግዛት የሚችል ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መሳተፍ የሚችል ይሆናል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ በጨረታወ ጥሪ በተመለከተው አድራሻ መሰረት ይከፈታል። ተጮራቹ በራሱ ምርጫ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት አያስተጎጉለውም።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ/ቁጥር፦ 0954477678/0926461610/0979198741 

በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ይጦራ

ከተማ አስተዳደር ፋይነንስ ጽ/ቤት  

 

 

 

 

Save Tender