ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዡ በትገለፀው መሰረት የካፍቴሪያ ግንባታ ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው ሥራን GC/BC በደረጃ አምስት /5/ እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋርጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ብር ከፍለው ሰንዱን መግዛት ይችላሉ። በተጨማሪም የጨረታ ሰነዱን www.merkat.com.wwwextratender.com&afrotender.com መግዛት ይችላሉ።

| ተ.ቁ | የስራው አይነት | የስራው ቦታ /ላይት | የጨረታው መለያ ቁጥር | ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታው መዝጊያ ቀነና ሰዓት | የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ማስከብሪያ መጠን በብር |
| 1 | የካፍቴሪያ ግንባታ | ያቤሎ | 4248937 | 15ቀን | ህዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ህዳር 15ቀ 2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት | 30,000.00 |
መስፈርቶች፦
1. የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል።
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው።
3. የቫት እና የቲና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
4. በደረጃ አምስት /5/ እና ከዛ በላይ የስራልምድ ያለው በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃ ጸም የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል።
5. ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስደው እየሰራ ያለ ወይም ስራ ወስደው በወቅቱ ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም።
6. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችሉ።
7. ተጫራቾች ፋይናሻላ ዋናው በሰም በታሽዕገ ኤንቨሎፕ /ሁለት ኮፒ/ ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን /ሁለት ኮፒ/ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲ.ፒ.ኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ላዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርብባቸዋል።
8. ፣እስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።