Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Nov 2023, 11:54 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ብ እገቢዎች ሚንስቴር የጅማ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ለ2016 እጀት ዓመት የተሽከሪካሪ ጥገና አድሳት በየዓመቱ የምታደስ የሦስት ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተግለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የሚያሟሉተጫራቾች ቀርበው መወዳደ ይችላሉ።


  ብ እገቢዎች ሚንስቴር የጅማ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ለ2016 እጀት ዓመት የተሽከሪካሪ ጥገና አድሳት በየዓመቱ የምታደስ የሦስት ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተግለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የሚያሟሉተጫራቾች ቀርበው መወዳደ ይችላሉ።

1. በዘርፉ የተሰማሩበት በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የተ.እ።ታ ተመዝጋቢ የሆኑ  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጭዕረታ ማስከብሪያ ዋስትና /ቤድ ቦንድ/ ጠቅላላ የሞሉትን የአገልግሎት ዋጋ ከ0.።5% እስከ 2% በማሰላት በባንክ ክፍያ ማስያዝ ሲፒኦ ወይም  በጥሬ ገንዘብ በገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ታ/ቤት ስም ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጭዕረታ ሰንዱን በማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስ/ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋት ከ2፡00-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00 -11፡00 ሰዓት  እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 -6፡00 ሰዓት በገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ጽ/ቤት መርካቶ አዋሽ ባንክ ህንጻ ላይ 4ኛ ፎቅ ድረስ በመምጣት መግዛት ይኖርባቸዋል። ጨረታውን 15 ቀን አየር ላይ ከቆየ በኋላ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ ብመኢቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

4. የአገልግሎት ዝዝር መግለጫ ከችዕረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንድንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በመምታት በታሸገ ኤንቨሎ

Save Tender