ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጠን መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀውን ቤት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጠን መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀውን ቤት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
| የተበዳሪው ስም | የአስያዡ ስም | ቅርጫፍ | የቤቱ አይነት | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | የቤቱ አዳራሽ | ቀበሌ | የቤት ቁጥር | መነሻ ዋጋ | የሐራጅ የሚካሄደት ቀን እና ሰዓት |
| አቶ ባህሩ ማሞ | አቶ ባህሩ ማሞ | ዱከም | መኖሪያ | BMG/1162/2001 | 140ካ/ሜ | ገላን ከተማ | ገላን | አዲስ | 500.00 | 28/03/2016 ከ4፡00-5፡00ሰዓት |
በመሆኑም፦
1. ማንኛውም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
2. ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ዱከም ቅርጫፍ ይሆናል።
3. የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝበት ማየት ይቻላል።
4. በጨረታው መሳተፍ የሚገልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በትገለፁት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል።
5. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታውን ቀን በኋላ ባሉት 10ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ያልወበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ኝ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።
6. የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ክፍያዎች ግዥ ይከፍላል።
7. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 011-557-72-62/011-557-72-63ወይም አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒው ዴይ ሆቴል ለደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ አና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይችላል።
