Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Nov 2023, 5:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት አመት ከትማ እግር ኳስ ክለብ እና የአዳማ አትሌቲክስ ክለብ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት አመት ከትማ እግር ኳስ ክለብ እና የአዳማ አትሌቲክስ ክለብ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። 

 በዚህ መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች /የተጫራቾች መመሪያ/።

1.1 ማንኛውም ድርጅቶች ግለሰብ እና በዘርፉ የተሰማሩ ጥቃቅን እና እነሰተኛ ኢንተር ፕራይዞች  ህጋዊ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የዝመኑን ግብር የገበር እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

1.2 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀትት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

1.3 ማንኛውም ተጫራቾች የጭዕረታውን ሰንድ የማይመልስ ብር 200.00 በመክፈል አዳማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሲንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1054551161211 በማስገባት ጨረታው ከወጣበት የስራ ቀን ጀምሮ አዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት እግዛት ይችላል።

1.4 ማናኝውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ  ለምግብ አቅርቦት 50,000.00 /ሃምሳሺህ/ ብር በባንክ ቼክ የተረጋገጠ ሲፒቆ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

1.5 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀን የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓይ ታሽጎ እዚሁ ቀብ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል ባይገኙም  ጨረታው አይስተጓጎልም ሆኖም 11ኛው የስራ ቀን በዓል ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

1.6 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሽያልን በታሽዕገ ኤንቨሎፕ ኮፒውን እን ኣኦርጅናሉን በተናጠል በማቅረብ አዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀን ማስገባት ይችላል።

1.7 የምግብ ዝግጅት ቦታ የሴቶች እና የወንዶች በካንፖቻቸው ለ90 ስፖርተኞች መመገብ የሚችል ደረጃውን የጠበቀ አዳራሽ ውስጥ ማዘጋጀት የሚችልና ለቅድመ  cእዋታ መሰብሰቢያ እስከ 25 ሰው መያዝ የሚችል አዳራሽ ያለው መሆን አለበት። ለአትሌትክስ ክለብ በአሰላ ካምፕ ለ89 አትሌቶች መመገብ የሚችል መሆን አለበት።

1.8 ለስፖርተኛ ምግብ በሚዘጋጅበት አዳራሽ ውስጥ ከአልኮል መጠጥ ከተለያዩ ሱስ አስያዥ ዕፆች ጭፈራ ቤት እንዲሁም ስፖርተኛን ሊረብሹ የሚችሉ የፋብሪካ ድምፅ የራቀ መሆን አለበት።

1.9 ተጫራቾች በቂ የማድቤት እና የምግብ ቁሳቁስ ከበቂ የሰው ኋይል ጋር ያለው መሆን ይጠበቅበታል።

1.10 ተጫራቾች በ2015 ዓ.ም በዚህ የስራ ዘርፍ ተሰማርተው እየሰሩ ያሉ መሆኑን የሚገልጽ የስራ ልምድ ከንግድ እና ገብያ አገልግሎት ፅ/ቤት እና ሲስሩ ከነበረበት ቦታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

1.11 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender