አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቤሮ ለ2016 ዓ.ም ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በግልጽ ጭዕረታ ቁጥር 02/2016 ሎት 1 የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎች የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ
አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቤሮ ለ2016 ዓ.ም ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በግልጽ ጭዕረታ ቁጥር 02/2016 ሎት 1 የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎች የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ።
በዚህ መሰረር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጭዕረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ሰርፍተፍኬት /ቲን ነበር/ የአቅረቢነት ሰርተፍኬት ከገቡኢዎችና ጉምሩክ ባለስጣን በጭዕረታ መሳተፍ ስለመቻላቸው የሚገልጽ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው የጨረታው ማስታወቂቅያ በአዲስ ዝመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታስጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- ናሙና ማቅረብ ግደታ ነው።
- ተጫራቾች የቴክኒካል የዋጋ ፖስታዎቸውን ላይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የቴክኒካል ፖስታዎች ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶችና የጨረታ ማስከብሪያ መያዝ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት መሆን እናሳውቃለብ።
- የችዕረታ ሰንዱን ከአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 507 ማስታወቂቅያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት በማይመልስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች የችዕረታ ማስከበሪያ ሎት አንድ ብር 10,000.00 ሎት ሁለት ብር 3,000.00 ሎት ሦስት ብር 2,000.00 ሎት አራት ብር 10,000.00 CPOወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠብቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በሚሞሉት ሰንድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ህጋዊ ውክልና ባለው አካል በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ ማድረግ እናመፈረም አለባቸው።
- ማሳሰብያ፦ መ/ቤቱ የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትዕበቀ ነው።
- አድራሽዐ፦ መገናኛ ስራ ኤም ሞል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቤሮ ቁጥር 507
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-639-46-55/011-639-30-10መጠየቅ ይቻላል።
