በኢ.ፌደሪ ኢትዮ-ኢኒነግ ግሩፕ የፓወር ኢክዩፕመንት ማምረቻ ኢንዲስትሪ ሁለተኛ መራፍ ዋና ቢሮ ቢሮ እድሳት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጆች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች በዚትዮጵ-ኢንጂነርግ ግሩፕ ፓወር ኢክዩፕመንት ማምርቻ ኢንዱስትሪ ስም ብር 60,000.00 /ስልሳ ሺህ ብር/ በብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለየብቻው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው።
6. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የሚያቀርበው ሰነድ ስርዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መፃፍ አለበት።
8.ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ኢትዮ-ኢንጂነሪግ ግሩፕ ፓወር ኢክፑፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋይናስ አስተዳደር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስተኛ/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላሉ።
9. ተጫራቾች በገዚኡትንና በሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፁትን ሆኔታዎች ባግባቡ በመጠቅም የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የጨረታ የሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2ኛ ፎቆ ላይ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባ አለባቸው።
11. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ ቴክኒካል እና ፋይናሽያል ሰነዱን ፤ለየብቻ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅመሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ይዘጋል በዚሁ ዕለት በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ቀን በ4፡30 ሰዓት ይዘጋል በዚሁ ዕለት በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በትገኙበት 3ኛ ፎቅ ላይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
13. የጨረታው መዝጊያን አመክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
14. ጨረታው የሚፀናበት ጊዜ ለ60 /ስልሳ/ ተከታታይ ቀናት ስለሆነ ተጫራቾችም ይህንኑ አውቀው ስለመቀበላቸው በቴክኒካል የጨረታ ሰንዳቸው ላይ ማረጋገጥ አለባቸው።
15. ኢንዱስትሪው ውየተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ለቡ መብራት ኋይል ከጀነራል መርከንታይል አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913358173/+251911171418 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
