የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ለቴክኒካል ሙያ ኮሌጅ የሚውል ፈርኒቸር እና ላፕታፕ ኮምፒውተሮችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች መስፈርቱን የሚያሟላ መወዳደር ይችላል።
የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ለቴክኒካል ሙያ ኮሌጅ የሚውል ፈርኒቸር እና ላፕታፕ ኮምፒውተሮችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች መስፈርቱን የሚያሟላ መወዳደር ይችላል።
1. በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ
2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት /TIN/ያላቸው።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍከኢት እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገብ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
4. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
5. ተጫአቾች በጨረታ ለምሳተፍ ከላይ በጥ።ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና ለሌሎችማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫርቻኦች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስና የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ቀን እና ሰዓት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመልስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በቢ/ጉ/ክ/መ/ የሥራ ክህሎት ቢሮ መድን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቁጥር 205 በአካል በመገኘት ሰነዱን ማግኘት ይችላል።
8. የጭዕረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት በቤ/ጉ/ክ/መ/የሥራና ክህሎት ቢሮ መድን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል። ሆኖም ኝ የችዕረታ መክፈቻው ቀን በበዓላት ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋላ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
9. የግዥ መለያ ቁጥር L&SB./01/2016 ቀን
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፦0572756026/0938248201/0923388459
