በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የኦይዳ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት አሮጌ ሞተሮችን እና የተለያኡ ወዳቂ ብረታ ብረቶችን በግልጽጨረታ አእወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ንበረቱን የኦይዳ ፋይናስ ጽ/ቤት የሆነውና በዛቱ የተለያዩ የሞተር ዓይነቶች በቁጥር 12 እና የተለያዩ ወዳቂ ብረታ በረቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ መንግስት በጎፋ ዞንን በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የማታሟሉ ነጋዴዎች እድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የመወዳደሪያ መስፈርቶች፦
- መግዛት የሚፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ድርጅት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- የማይመለስ በ200.00 ብር ሰነድ መግዛት የምትችል/ትችል መሆን አለበት።
- የጭዕረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ ሞተር በጥሬ ብር 2,000.00 እና የተለያዩ ውዳቂ ብረታ ብረቶች ይጨምራል።
- አሸናፊው ድርጅት ላሸነፈው ዕቃ በ10 ቀናት ውስጥ ለአሸነፈው ዋጋ ውል መግባትና ክፍያ መፈፀም እና በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሞተሮችን መውሰድ ይኖርበታል።ተጫራቾች በራሳቸው ወጪ አሮጌ ሞተሮቹን እስከ አ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ መጥቶ ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ዶክመንቶች ኦርጅናልና ኮፒውን በሰም በታሽዕገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ የባለቤቱ ፊርማ ያረፈበትን በማቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በመጨመር ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከታወጀ ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት ውስጥ የሞተሮቹንና መነሻ ዋአጋ የተገለጸበትን የያዘውን ሰንድ ከኦይዳ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ከግዥ ክፈል መረከብ ይችላል።
- ማሳሰቢያ፦
- ጨረታው ተጭራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ታሽጎ በ5፡00 ሰዐዐት የሚከፈት ሲሆን በተገለጸው ቀንና ሰዓት ያልተገኘ የነጋዴ ወይም ግለሰብ ምክኛት የጨረታው መክፈት አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስልክ ቁጥር፦ 0967 51 61 68/0912702632/0913440613