Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Nov 2023, 5:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሥራ አመአራር ኢንስቲቲዩት ለዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ እና ደ/ዘይት ሥልጠና ማዕከል ፋስሊቲ አገልግሎት የሚውል ለግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


ስለሆነም፦

ሎት 1 የታሽዕጉ ምግቦች /ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ/

ሎት2 ጥራጥሬ እና የጥራጥሬ ውጤቶች /ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ/

ሎት 3 የዓሳ ሥጋ/ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ/

ከላይ የተዘረዘሩትን ሎቶችን ለማቅረብ የሚወዳደሩ ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ውና ሌሎች ተፈላጊ ሰነዶች።

2. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን ሲሆን ሰነዱ የሚሸጠው በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡00- 11:00 ለእያንዳዱ ሎት 100.00 አንድ መቶ ብር አዲስ አበባ በሚገኘው  ዋናው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 በጀትና ፋይናስ ዳይሬክቶሬት በመፈልደረሰኝ ይዘው 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 የአቅርቦትብን አኮንስትራክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት  በመክፈል ደረሰኝ ይዘው 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 የአቅርቦት ኮንስትራክት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በመምጥት ሰነዱን መውሰድ ይችላል።

3. ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ  በዚያው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት  ይከፈታል።

4. የጨረታ ፖስታውን ፋይናሽያል  እና ቅድመ  መገምገሚያውቹንን /ቴክኒካል ሰንድ/ በተለያየ  ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በ፣አለት አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በእያንዳዱ ሎት 10000.00 /አስር ሺህ ብር/ በCPO ወይም በባንክ ዋስትና ከቴክኒካል/ ሕጋዊ ሰነዶቻቸው/ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው በፖስታው አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. የማቅረቢያ  ቦታ ለዋናው መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ እና ደ/ዘይት ሥልጠና ማዕከል ቅጥር ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ ይሆናል።

7. የጨረታው መክፈቻ እን  ቅዳሜን አእሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

8. ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን አንደ አሥፈላጊነቱ  ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ አዲስ  አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ስልክ ቁጥር 0118-694931/0116-46554 ከስህሊተ ምህረት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ።

Save Tender