በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም፦
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በጨረታው ለመሳተፍ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ወይንም ድርጅት ማሳተፍ ይችላላ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሥራ ቀናት ሳኣሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ግቢ ግብርና ጽ/ቤት ግቢ እና ትምህርት ጽ/ቤት ግቢ እና ት/ቤት ግቢ ግብርና ጽ/ቤት ግቢ እና ትምህርት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚገዙት ተሽከርካሪ በሚገዙበት የጨረታ መግዣ ጠቅላላ ዋጋ 5 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በዳሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ትችላላችሁ
- ተጫራቾች በጨረታ ያሽዕነፉትን ተሽከርካሪ ሙሉ ክፍያ የጨረታ አሸናፊ በማስታወቂያ ከተገለፀእት ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ተሽከርካሪዎችን ማንሳት አለበት።
- ተጫራቾች ሰንዱን ከስልጤ ሳሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ለእያንዳዱ ሰነድ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳወቃለን ሰነዱን አንድ ኦርጅናልን አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሽዕገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ኦርጅናል እንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም ብተአሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጥ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገብያ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት መገኘት የኢፈልጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ተወዳዳሪዎች /ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ወኑን አይለውጥም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለብለጠ መረጃ 0464660141/142/0949018751/0926091466 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
