የሚዛን አማን አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋ/ማዘጋJአ ቤት የአማን የቀድሞ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የሚሠራውን 1የቴራዞ ሥራ እና 2 የግሪነር ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የሚዛን አማን አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋ/ማዘጋJአ ቤት የአማን የቀድሞ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የሚሠራውን 1የቴራዞ ሥራ እና 2 የግሪነር ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫአራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በምማኡአላት መወዳደር ትችላላችሁ።
1. ተጫራቾች በግንባታብ ስራ የተሰማሩ እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ መሆኑ አለባቸው።
2. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የሥራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3.ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የአቅርራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫአራቾች የሥራውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ከሚዛን አማን ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አማን ግዥ ክፍል በመቅረብ 1000.00 አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላል።
6. ተጫራቾች የጨረትራ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካል 1ኦርጅናል 2 ፎቶ ኮፒ ፋይናሽያሉን 1ኦርጅናልና 2 ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማደርግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ የሚከፈት ሆኖ በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. በተጨማሪ የጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጡት ዝቅተኛ መስፈርቶች የጨረታ ማወዳደሪያ አካል ተደርጎ ይወሰዳል።
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች ሰነዱን ሞልተውው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጢ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
- በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት የግምገማ መስፈርቶች በተጨማሪ ማስታወቂቅያ ላይ ያሉት መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ዝቅትኛ መዝነኛ መስፈርት አካል ሆነው ይቆጠራሊ።
- መ/ቤቱ የተአለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ንወው።
ለበልጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 0473360124
