ጅማ ጉምርክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ስንቀሳቀሱ እና በኮትሮባንድነት ተይዞው ጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተትወና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግቢ እና ሞተኦች ሳይኮሎችን በጥቅምት 27/20166 ከጥዕዋቱ 4፡30 ላይ spare part ዕቃዎች እና ሞተሮች ሳይኮሎችን በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦
1. በቅርጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረቡት የማሽነሪዎች spare part እና ሞተር ሳይኮሎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች የዕቃዎቹ ባለኔት ከሆነሰው በስተቀር ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂቅያ ያለውና ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ማንኛውም ኢቲዮጵያዊ መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 26/2016 ዓ/ም ድረስ የማይመለስ 100.00 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጀማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከጋምቤላ ጉ/መቅ/ጣቢያ እና ከሆሴ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሰእንድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ 5% ከመጫረቻ ሰነዱ አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
| ተ.ቁ | የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የጨረታው አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ | የማሽነሪዎች sear part የምዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የሞተር ሳይክሎች መዝግያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት | ግልጽ ጨረታ | 22/2016 ዓ/ም እስከ 26/2016 ዓ.ም | ጥቅምት 27/ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ በጅማ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል። | ጥቅምት 27ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30ሰዓት ይከፈታ። |
ለተጨማሪ መረጃ በአዲስ ዝመን ጋዜጣ በቀን፟፟፟፟፟፟፟/02/2015 ዓ.ም ታትሞ የወጣውን መመልከት የምትችሉ እና በስልክ ቁጥር 0472116287/047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።