Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2023, 3:14 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርት እና ስለጠና ዋና መምሩያ የከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሠልጠኛ ት/ቤት የጽህፈት ዕቃዎችን የፅዳት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የቧንቧ ዕቃዎችና አልባሳት ቱታዎች የተለያዩ የህሙማን ቀለበት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም፦


1/ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዝመኑን ግብር የከፈሉ ለተጨማሪ እኤት ታክስ የተመዘገቡ እና ከግዥ ኤጀንሲ የተመዘገቡ እና ከግዥ ኤጀንሲ የተሰጠ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ከመጫራቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ሲያቀርቡ የእቃው ሙሉ ስም የተሰራበትን ሀገርና የጥራት ደረጃውን /sepecfication/ አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

3. ጨረታው የሚከናወነው  በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሰነ_ ስርዓት  እና ይህንኑ አስመልክቶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ባወጣው የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 መምሪያ/2002 መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው።

4. የጨረታ ሰነዶች ማስገቢያ የሚሆነው ጦላይ የከፍ/ባለሌላ ማዕረግተኛ ማ/ትቤት ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 28 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከጥቅምት 21/2016 ዓ.ም እስከ ህዳር 05/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት በተ/ቁ 4 በተገለጸው አድራሻ ሆኖ በቢሮ ቁጥር 28 በ05/03/2016 ዓ.ም ከወኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓ ይከፈታል።

6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር / ብቻ በመክፈል በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰንድ ጦላይ ከፍ/ባለሌላ ማዕረግተኛ ማ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 28 ግዥ ዴክስ ማግኘት ይችላሉ።

7. በጠጨማሪ ተጫራቾች ማስከበሪያ የከፍ/ባለእሌላ/ማዕረግተኛ/ ማሰልጠኛ ት/ቤት/ MINSTRY OF NATIONAL DEFENCE SINOR NON COMMISION OFFICER TRAINING SCHOOL/ በማንኛውም ህጋዊ ባንክ የ50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ከጨረታ ስነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

8. አሸናፊው ድርፍጅት በጨረታ ሠነድ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃኦች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ውል ካሰረ በ20 ቀናት ውስጥ እቃውን አጠናቆ ጦላይ ማሰልጠኛ ት/ቤት ማስገባት ይኖርበታል።

9. አሽዕናፊ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት እቃዎች ውስጥ ናሙና የሚያስፈልጋቸው እቃዎች ውል በሚያሰሩበት ወቅት ለመስሪያ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. መስሪያ ቤታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ተጫራቾች በንግድ ስያሜያቸው ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።

12. በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑት ድርጅቶች የውል ማስከብውሪያ ዋስትና ሲያስይዙ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10 %/አስር ፐርሰንት/ የባንክ ጋራት ወይም ወይም c.p.o ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለበት።

13. ተጫራቾች በዋጋ በማቅረቢያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለበት።

14. ተጫራቾች አሸናፊ የሚሆኑት ለእያንዳዱ እቃ በሚያቀርቡት እቃ አነስተኛ ዋጋና ጥራት ያለው እቃ ይሆናል።

15. ትዕችዐራቾች ሰነዳቸው ሲያቀርቡ ኦርጅናልና ኮፒ ብለው አለባቸው። 

             አድራሻ፦ ክልል ኦሮሚያ ዞን ጅማ ቦተር ጦላይ ወረዳ ላይ ይገኛል

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ በቢሮ ስልክ ቁጥር 011 388 00 12 በሞባይል ስልክ ቁጥር 

09 37 99 14 75/09 47 98 16 39/09 10 44 96 13 ይደውሉ።

Save Tender