Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Nov 2023, 6:10 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ የቤት እቃ እስፔርፓርት ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን የፃዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አውዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል


 ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ የቤት እቃ እስፔርፓርት ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን የፃዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አውዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።ስለዚህ ቀጥሎ የትገለፁበትን መስፈርቶች በማሟላት ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገልፃል።ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች።

1. በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጡ ማሰጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂቅያ ያለው  ማናኛውም ኢቲዮጵያዊ።

2. ሀራጅ ጨረታ ለመሳተፍ እቃዎቹን ለመግዛት 100,000.00 ።/አንድ መቶ ሺህ በር/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ maqreb yemicl.

3. ግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ እቃዎቹንን ለምግዛት የሚቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት  በመቶ /5%/ ስ.ፒ.ኦ /CPO/ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ለሀራጅ ጨረታ ተጫራቾች  ቅ/ጽ/ቤቱ ካስቀመእው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ብመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

5. ለግልፅ ጨረታ ቅ/ጽ/ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

6.ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን እቃዎች ክፍያውን በ05 ቀናት ውስጥ መፈፀም አለበት።

7. እቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራቾች የሚፈልግበትን ዋጋ ወዲያውን ከፍሎ በ05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ የስያዘው ሲፒኦ /CPO/ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

8. በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒኦ /CPO/ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

9. ማንኛውም ተጫራች እቃኦቹን ካሽዕነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ በፈልግ እደየቦታው አቅርቦት በቀን ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው  ይችላል።

10 ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ሰንድ 29/02/2016 ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3፡45 በጅግጅጋ ጉ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት  ይኖርባቸዋል ጨረታው 3፡45 ተዘግቶ በ29/02/2016 ከጠዋቱ 4፡30 በመሰብሰቢያ አድራአስ YኽዕFዕጥ YHዖኝዐL/

 

Save Tender