Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Nov 2023, 11:57 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደቡብ ኢቲዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ መንግስት የወላይታ ዞን ክፍተኛ ፍ/ቤት በ2016 ዓ/ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  በደቡብ ኢቲዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ መንግስት የወላይታ ዞን ክፍተኛ ፍ/ቤት በ2016 ዓ/ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  ያላቸው።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።

3. ዝርዝር  የጭዕረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ  መንግስት የወላይታ ዞን ክፈተኛ ፍ/ቤት ግዥ ክፍያ ንብረት አስ/ር ደጋፍ የሥራ ሂደት እየመጡ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ብር 5,000.00  /አምስት ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ከጨረታው ሠነድጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከCPO በስተቀር ለማስያዣነት  አይፈለግም።

5. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉንና 1/አንድ/ የኦርጅናል ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ዋጋውን በሠነዱ ላይ ሞልተው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀም5ሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን ከቀኑ 4፡30 ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነድ ማስገባት አለባቸው።

6. በጨረታው ሠነዱ የተፃፈውን ዕቃ ዓይነትና መለያ ቁጥሩን ተጫራቾች በትክክል መሙላት አለባቸው። የሚያቀርቧቸው ዋጋ ከነቫት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ታሽጎ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል።

8. ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን እስከ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል መ/ቤቱ የዕቃውን ጥራት  የጎደለ እደሆነ  ያቀረበውን CPO ለመንግስት ገቢ በማድረግ ተጫራቾች ከጨረታ ይሆናል።

ፍርድ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መለወጥ ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተምሳሳይ ዕቃ በማቅረብ ለመሸወድ ወይም ለማጭበርበር መሞከር በሕግ ያስቀጣል።

አድራሻ በስልክ ቁጥር፦ 0465512100 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender