Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2023, 5:23 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሌሎች ሎጀስቱክ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የፅዳት እቃዎች ፈቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ የአገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚገልጉ በዘርፉ የተሰ፣ማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተየተዘረዘሩትን ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።

1. በዘርፉ የተሰማሩ ድር ጅቶች የታደሰ  የንግድ ፈቃድ የተ.እ,ታ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅርብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና  ሎጀስቲክ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት /Ethiopia shipping and  logestic kality branch office/  በሚል ስም  በማሰራት እና በማቅረብ መጫረት  ይችላል።

4. የጭዕረታ ሰነዱን ሁለት መቶ ብር /200.00/ በመክፈል ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ በሙገኘው የምድር ሚዛን መሰተናገጃ ገንዘብ መቀብያ  ቢሮ መውሰድ ይቻአል።

5. ጨረታው የኢትዮጵያ ባህር  ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቃሊት ወደብን ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ንበረት አስተዳድር ክፍል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ15ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግህቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።

6 ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የልውም

7. ድርጅቱ የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

               ስለክ ቁጥር 011 888 92 22

Save Tender