Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2023, 3:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በሲዳማ ብሔራዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ስታቲክስክ መሰብሰቢያ መጠይቅ ሕትመት ግዥ እና የ2014 ዓ. አብስትራክት ሕትመት ግዥ ከዚህ በታች በሎት በቀረበው መሰረትሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


  በሲዳማ ብሔራዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ስታቲክስክ መሰብሰቢያ መጠይቅ ሕትመት ግዥ እና የ2014 ዓ. አብስትራክት ሕትመት ግዥ ከዚህ በታች በሎት በቀረበው መሰረትሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለሆነም ከዚህበላይ ለተዘረዘሩት በውድድሩ መስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈጉ ተጫራቾች።

1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ያላቸው መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ዋጋቸው ን የሚገልጸውን ሰንድይ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው።

3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጥ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት በ16ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል ሆኖም 16ኛው ቀን የስራ ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጽንቶ የሚቆይ ለእያንዳዱ ሎት ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ብቻ በ ሲ.ፒ.ኦ ወይም እንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ በማቅረብ አለባቸው ጨረታው ለ 3 ወራት /90ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

6. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ሎት በሚወዳደሩበት ጊዜ  በ2 ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናሽያል የጨረታ ሰነድ ለየብቻ በማድረግ ዶክመንት በማሽዕግ ማቅረብ አለባቸው ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

7. የጨረታው ሰነድ የማይመልስ ለእያንዳዱሎት ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ማግኘት ይችላሉ።

8. ቢኦሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ማሳሰቢያ፦ ሽያጭ ቫትን ጨምሮ ክብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልጻለን።

                                        ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 046 221 70 02

Save Tender