የአዲስ ከተማ ክፈለከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስውራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም ለሚያሰራው ግንባታ ዳረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የግንባታ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊና ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አማካኢዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
የአዲስ ከተማ ክፈለከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስውራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም ለሚያሰራው ግንባታ ዳረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የግንባታ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊና ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አማካኢዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
| ሎት | የሚያማክሩት የግንባታው አይነት | ግንባታው የሚወስደው ጊዜ | ደረጃ | ጨረታው ጽንቶ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| ሎት1 | ወረዳ 6ጤና ጣቤያ ካርድ ክፍል ግንባታ እና እድሳት ማማከር ስራ | 60ቀን | ልዩ አማካሪ አንድ | 30 ቀን | ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ |
ተጫራቾቾ ለስራው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ ፈቃድ ኖሯቸው ለ2016 ዓ.ም ታሳደሱ እና የዘምመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ጊዜው ያአልለፈበት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክርር ወረቀት ያላቸው የአዲስ አበባ ከተማ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም ማማከር የሚችሉ እና የ2016 ዓ.ም ፈአቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ሰነደኡን ለመግዛት ሲመጡ ዋናውን ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በአዲስ ከተማ ክፈለ ከተማ አሰተዳደር ዲዛንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስራ ላላቸው አማካሪዎች ያላቸው የግንባታ አፈፃፀም ከ85% በላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ከላይ በተጠቀሰው በግልጽ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ደረጃቸው ልዩ አማካሪ አንድ መሆን ይኖርባቸዋል
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አራተኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ሳርዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን ድረስ በመምጣት ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜረጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 አስራአምስት ቀናት በነፃ መውሰድ ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላትና በሰም በታሸገ የጨረታ መመሪያ በሚያዘው መሰረት ከዋናው ሰንድ በተጨማሪ ፋይናንሻል ሁለት ኮፒ እንዲኖረው በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ከዋናው ሰነድ በት5እጨማሪ ፋይናሽያል ሁለት ኮፒ እዲኖረው በማደረግ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በአዲስ ከተማ ክፈለ ከተማ አስተዳደር 4ተኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የስራ ቀን እስከ 4፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ የጨረታ ፋይናሽያል ሰንድ /faynasheyal proposal/ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በዚሁ ቀን በ5፡00 ሰዓት ላይ የፋይናሽያል ሰነድ /faynashela proposal/በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጭዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና / BID BOND OR BID SECURITY/ ከተደራጁበት ወረዳ የዋአስትና ደበዳቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች ከአንድ ሎት በላይ ተወዳድረው ቢገኙ ሞልተው ባስገቡት ሰነድ በሁሉም ገጾች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ የስራ ዝርዝር ዋጋ /rate/ ላይ ፍሎድ በመጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።
