የአዲስ ከተማ ክፈለከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስውራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም ለሚያሰራው ግንባታ ዳረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የግንባታ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊና ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አማካኢዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
የአዲስ ከተማ ክፈለከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስውራዎች ጽ/ቤት በ2016 ዓ/ም ለሚያሰራው ግንባታ ዳረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የግንባታ ማማከር ስራ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ህጋዊና ብቁ የሆኑ ጥቃቅን አማካኢዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም፦
| ሎት | የሚያማክሩት የግንባታው አይነት | ግንባታው የሚወስደው ጊዜ | ደረጃ | ጨረታው ጽንቶ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| ሎት1 | ወረዳ 6ጤና ጣቤያ ካርድ ክፍል ግንባታ እና እድሳት ማማከር ስራ | 60ቀን | ልዩ አማካሪ አንድ | 30 ቀን | ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ |
ተጫራቾቾ ለስራው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ ፈቃድ ኖሯቸው ለ2016 ዓ.ም ታሳደሱ እና የዘምመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ጊዜው ያአልለፈበት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክርር ወረቀእት
