የኢትዮጵያ ልማትብ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኋ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በዘንጠረዥ የተገለትግሱትን ንብረቶች በአዋረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው ስም | የሚሸጠው ንብረትና የሚገኝበት ቦታ | የጨረታው መነሻ ዋጋ | ደረጃ | ድርድሩ የሚካሄድበት ቦታ እና ቀን ሰዓት |
| 1 | ኪኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት በአርሲ ዞን ዶዶታ ወረዳ አዋሽ ቢሾላ ቀበሌ ውስጥ 1 ሄክታር ይዞታ ላይ ያረፋ ግንባታዎች የእንሣት ማረጃ ማሽኖች ጀኔነተር እና አንድ ቶዮታ ፒክ እፕ እና ባለ ማቀዝቀዛ ዮዲ ኒሳን ተሽከርካርፊ |
35,636,050.14 | የመጀመሪያ ድርድር | በኢትዮያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መ/ቤት ህዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 54፡00ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
1. ተወዳዳሪዎቹ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ብቻ በማስያዝ መደራደር ይችላሉ።
2. ተወዳዳሪዎች የድርድር ሰነዱን ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በመውሰድ የሚገዙትን ንብረት የሚገዙትን ዋጋ ስምና አድራሻ በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መእረጃዎችን በማያይዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክ መ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
3. አሸናፊ የሆነው ተደራዳሪ ያሸነፈበትን ቀሪ ጥሬ ገንዘብ /cash/15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ድርድሩ ይሰረዛል። በተጨማሪ ንብረቱ ድጋሚ ለድርድር ሲቀርብ በሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
4. ንብረቱን ብድር መግዛት የሚፈልግ ተደራዳሪ የባንኩን የብድር መስፈርት ማሟላትናንብረቱን የሚገዛበትን ዋጋ ስለ ቀሪው የንብረት ዋጋ አከፋፈል ሁኔታ ለቀሪው የንብረት ዋጋ አከፋፈል ከሚገዛው ንብረት በተጨማሪ የሚያቀርበው የሚያዛ ዓይነት ግምትና የሚገኝበት ቦታ በመጥቀስ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርበታል።
5. አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር ስታበለት ለተሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲፒኦአ ተመላሽ ይደረጋል።
6. የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው የፕሮጀክቱ ንብረቶች ካሉ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አልያም በመንግስት የሚፈለገውን ቀረጥ ለመክፈል ይገደዳል።
7. የድርድሩ አሸናፊ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ጨምሮ ሌሎች ሌሎች ገዢው ይከፈላል።
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ድርድሩን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ዝርዝርዝና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት ናፍራን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፦ 022 212 04 17 ላይ መደወል እዲሁም ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተደራዳሪ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላላ።
