በ2016 በጀት ዓመት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልቴ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝዑ ለተለአይያኡ ሰ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያያኡ ዕቃዎችን ማለም።
ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ
ሎት 2 የጽዳት ዕቃ
ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ
ሎት 4 ሞተር ሳይክል በግልታ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በየመስኩ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመምኑን ግብር የከፈለ።
- የVAt ተመዝጋቢ የሆኑ
- የንግድ ምዝገብ አሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅርብ የሚችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤትት ለሰነዱ የማይመለስ ብር ለሎት አንድ እና ሁለት 50 /ሀምሳ ብር/ ለሎት ሶስት 150 / መቶ ሃምሳ ብር/ እዲሁም ለሎት አራት 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍላቹ በመውሰድ የምታቀርቡትን ዋጋ በሚገባ በመምሙላትና በፖስታ በማሽግ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ጋዜጣአ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ እና ሁለት እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እዲሁም ሎት ሶስት እና አራት 17 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ምስራቅ ስልጤ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በመውረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ሎት አንድና ሁለት በ15ኛ ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 5፡00 ታሽጎ በአዛው ዕለት 5፡30 እንዲሁም፣ም ሎት ሶስት አራት ከ17ኛው ተከትታይ የስራ ቀናት በኋላ የስራ ቀን 5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው ዕለት 5፡30 ራሳቸው /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
ት/ቤቱ የትሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የተጫራቾች በራሳቸው ፈቃድ አለምወገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይቀይረውም።
ለበለጠ መረጃ፦ 0916638489 /0916392342 /0929938904 /0926477994
