የአማራ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን መማሪያ እዲግሆን የማስማማት /Adaptation/ ወደ ብሬል በመቀየር እና የማሳተ ሥራ በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ማሰራትይፈልጋል ስለሆነም ።
የአማራ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን መማሪያ እዲግሆን የማስማማት /Adaptation/ ወደ ብሬል በመቀየር እና የማሳተ ሥራ በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ ማሰራትይፈልጋል ስለሆነም ።
የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊና በዘርፉ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ክፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. የሚታተሙ የአይናማ መመአሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነ ስውራን መማሪያ ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት /ዐቻፕታቲኦን/ ወደብሬል የመቀረ የማሳተምና ወደ ከዘና ማዕከላት የማጓጓዝ ሥራ ዓይነትና ቴክኒካል የፍላጎት ዝርዝር መግለጫ /Sepecfication/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታሰነዱን የማይመለስ ብር 200,00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 103 ማግኘት ይቻላል።
6.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከብርያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የአይናማ መማሪያ እና ማስተማሪያ ለአይነ ስውራን መማሪያ ማስተማሪያ እዲሆን የማስማማት / Adaptation/ ወደብሬል የመቀየር የማሳተም እና ወደ ከዘና ማዕከላት ለማጓጋኡዝ የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት በመቶ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፋያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ማንኛውም ተጫአች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሽዕገ ፖስታ ትምህርት ግብዐዓት ጥናትን አቅርቦ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የችዕረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው አየር ላይ ከዋለብት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት የሚቻል ሲሆን በ16ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ ማስገባት የሚአቻለው እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዐዐት ድረስ ብቻ ይሆናል።
8. ጨረታው የሚከፈትበተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ16ኛው ቀን ሲሆን ካላደር የሚዘጋው በዓል ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ ባለው የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ 4፡00 ሰዐዐት ተዝገቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ 4፡30 ሰዐዐት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገነት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582201100 በመላክ ወይም እስልክ ቁጥር 0583205654 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
