የአማራ ህንጻ ስራዎችኮንስትራክሽን ድርጅት የትቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፐ/ጽ/ቤት እየገነባው ላለው ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተዘጋጀ ኮንክሪት/Ready MixConcret C-30&c45/ የማቅረብ ሳራ ማሰራት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰቅረብ ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለመሳተፍ የሚሽሉ መሆኑን እየገለጽን።
1. በዘርፉ ለዘምኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቻትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ወይም /uncondtional bank garantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።
3. የጭዕረታ ሰነድ በአዲስ አበባ ከተማ የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ህንጻ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት ቢሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂቅያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀ ኮንክሪት /Redi Mix Concret c-30&c45/ የማቅረብ ስራ ልው15 ተክታታይ ቀናት መውስድ ይችላሉ።
4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናሉና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሽግ ማስታወቂያው በጋጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛው ቀን ድረስ ብቻ/15 ተከታታይ ቀናት በመቁጠር/ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጽ/ቤቱ ቤሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋ፤/። ከላይ በተጠቀሱት ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ፕሮጀክት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከላይ በተጠቀሰው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ፕሮጀት ጽ/ቤት ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ጨረታው ይከፈታል።የተጠቀሱት የምዝጊያና የመክፈቻ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚያኑ ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል።
5. ዝርዝር የጭዕረታ መመሪያውን እና የውል ይዘቱን እዲሁም የእቃ አቅርቦት ቫይነቶች እና ስራዎች የማራገፊያ ቦታዎች እና ዝርዝር ሰነዶች በሙሉ ከጨረታ ሰእዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጭዕረታ መመሪያው መሰረት መሞላት አለበት።
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለማንኛውም ተጭዕማር ማብራሪያ
የፕሮጀክት ጽ/ቤት ቢሮ አዲስ አበባ 22 አካባቢ ማፍ ህንጻ 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0911765530/0911934148
