Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Oct 2023, 1:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ዞን ልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተንማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በካፒታል የሚያሰራው የውስጥ መንገድ ከፈታ የሚያስፈልጉ ማሽኖችን እና የውስጥ መንገድ የሰላቭ ከልቨርት ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ማወዳደርይፈልጋል። ስለሆነም ማዘጋጃቤቱ ስራውን ለማሰጽት የሚፈልገው ምስፈርቶች ከታች ተዘርዝረዋል።


  • ቡል  ዶዘር CAT,D8R:HP=305 ሞዴል እና ከ2008 እ/ኤ/አእ ወዲህ የመርተ/ብዛት አንድ/
  • የፋብሪካ ማቴሪያል።
  • ስለዚህ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያ ያላቸው ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በምማኡአላት መወዳደር ይችላሉ።

1. ዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው።

2. የሚጫረቱ ተጫራቾች በዘርፉ ልምድ ያላቸውና እንዱሁም ደረጃ_8 እና ከዛ በላይ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

3. የግዥ መጠብኑ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ጥርት ያለ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ውድድሩ የሚካሄደው በሚሞላው የነጠላ ዋጋ/ለማሽኖቹ/ ሲሆን በቀረበው ዝቅተኛ ዋጋ እና ጥራት ደረጃ ነው በሎት አይደለም/ለማሽኖቹ/

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ቢድ  ቦንድ እስከ 60 ቀን የሆነ የሚወዳደሩበት የዕቃው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ  ክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ቢሮ ቁጥር 3 በመስሪያ ቤቱ ዋና ገንዘብ ያዥ በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሰነዱ ጋር ማያይዝ አለባቸው።

7. ማንኛውም ተጫራች የጭዕረታ ሃሳቡን በአንድ ወጥ የሆነና በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ፋይናስ የስራ ቡድን ወይም በቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ክፍት ሆኖ ቆYቶ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት 4፡00 ይታሸኛ የጭዕረታዎቹ ወይም ህጋዊው እኪሎቻቸው በተገኙበት በሳልመኔ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት ቢሮ ቁጥር 34፡30 ላይ ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የቴክኒካል ብልሽቶቹ የስፔር ፓርት ለውጦች እንዲሁም ለሁሉም ማሽነሪዎች ማሰሪያ ነዳጅ ቅባት የሞተር ባት ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ተጫራቾች በራሳቸው ወጭ ይሸፍናሉ።

9. የማሽነ ኪራይ የሚቆጥረው በስራበት ስራ ሰዓት ብቻ ነው በተፈጥሮ አደጋ በዝናብ አንዲሁም በማሽን ብልሽት ምክኛት ስራ በቋረጥ አይቆረጥም

10 ተጫራቾች የሞሉትን የጭዕረታ ሰነድ ኮፒ በማድረግ ከዋናው ሰነድ ጋር አብረው አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

11. ተጫራቾች የሞሉትን የጭዕረታ ሰነድ ኮፒ በማድረግ ከዋናው ሰነድ ጋር አብረው አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

12 የማሽን ማጓጓዣ እና መጫኛ ማቅረጃ እንዲሁም ከሚሰራበት ሳይት ወደ ለኢላ ሣይት የምሽን ማጓጓዣ እና መጫኛ እና ማውረጃ ተጫራቾች የሚችል ይሆናል።

13. ማሽኖቹ የሚሰሩበት ቦታ ሳልመኔ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመረጣቸው ሣይቶች ይሆናሉ።

14. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

15. የግዥው መጠን ከ200,000.00 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተወዳድሪዎች ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።

16. መስሪያ ቤቱ ለእያንዳዱ ግዥ ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት የተጠበቀ ነው።

17. ጭዕረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

18. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመቅረብ።

 

Save Tender