ስርጢ አፀ/ህ/እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳቅድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሆኖም በ2016 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግዥዎች የሰራተኞች ደንብ ልብስ አላቂ የቢሪ ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዊችን መግዛት ይፈልጋል። ሆኖም ተጫራቾች በሚመለከታቸው ጥገና ዕቃዎና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል። ሆኖም ተጫራቾች በሚነለከታቸው የንግድ ዘርፍ መሠረት ከዚህ በታች ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች።

- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና ኮፒ ፣አቅረብ የሚችል።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነበር / ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ሁለቱንም ማቅረብ የሚችል
- በጭዕረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የድራፍት ደብዳቤ /የገቢዎች ክሊራንስ/ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የተመዘገበ እና ስለመመዝገቡ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ /ታስጎ/ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ/ የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ /ሰነድ/ የማይመለስ 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 2% ባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ሥራ መስፈርቶች እና የሚወዳደሪያ የጨረታ ዶክመንቶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒውን በታሽዕገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጭዕረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ፦ መሥሪያ ቤቱ የትሻለ መንገድ ካገኘ ጭዕረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ አቃ/ቃ/ክ/ክ/ ወረዳ 08 ስርጢ ማረሚያ ቤ/ክርስቲያን ሲሄዱ ልዩ ስኑ ስላሌ አፈር ገባ ብሎ ጨፌ ኮንዶሚኒየም አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ፦ 0118883432/0118883436 ይደውሉ።