የድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሎት ተቋማት ለ2016 በጀት ዓመት ለሥራ የሚያገለግሉ አላቂ የጽ ሕፈት መሣሪያዎች ግዥዎች እተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጨረታው መወዳደር ለሚፈልጉ ተሣታፊዎች የጨረታ መስፈርቶች።
1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑ ግብብር የከፈሉ
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ያላቸው።
4. የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ያላቸው።
5. የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።
6. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000. 00 /አስር ሺህ ብር/ CPOወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫአራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ ከተማ ሥራ አስኪያጅ 1ኛ ፎቅ ፋይናስ ግ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክ ፍል መጋት ይችላሉ።
8. ጨረታው ይህ ማስታወኢቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓትታሽጎ በዚያኑ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝዑበት በከተማ ሥራ አስኪያጅ 2ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 31 ይከፈታል በዚያ እለት ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
9. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጭዕረታ ሰነድ ላይ በአቅራቢነት መኦላት ያለበት ተሞልቶ የትጫራ ፊርማ ማህተም ከሌለው ተቀባይነት ይኖርበታል።
10 የዋጋ ማቅረቢያ ሰንዱ ኦርጂናል እና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታወ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0915755324 ወይም 0913845437 ይደውሉ።
አድራሻ፦ ድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት /ቢ.ካፒታል ሆቴል/
