yhegiera wእረዳ ገ/ጽ/ቤት በወዳረዳው የሚገኘውንን የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ጥገና ለማድረግ በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፍልጋል። እዲሁም የገጠር ውሃ የምንጭ ሥራ በተለያዩ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ማስራት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. የ2016 ዓ።ም ግብር የገብሩ
2. የኪራይ ማሽን ፈቃድ ያላቸውና ፈቃዱን ያደሱ/ የሚፈልጉ የማሽን ዓይነቶች ዶዘር ግሬደር ኤሌክስክራብተር ሮለርና ዳምፕ ትራክ ናቸው።
3. የቲን ቲኦቲ ወይም የቫት የመዛቢ የሆኑ።
4. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስትር መቶ ብር/ ለሀገር ውስR ገቢ በመክፈል ሰነዱን ከፋይናንስ ግዢ ክፍል መውሰድ ይኖርበቻዋል።
5. በአሶሮሚያ ክልላዊ ምክር ቤት ደንብና መመሪያ መሰረት የኦኦሚያ ክልል የኮንስትራክሽን ባወጣው መሰረት የግንባታ ፈቃድ ክጂማ ዞን የኮንስትራክሽን ባ/ስልጣን ፈቃድ የወእደና ያደሱ። /ለውሃ ለሚወዳደሩ/
6. የጨረታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቸክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. በማይክሮ የተደራጁ ከዚህ በፊት የተወዳደሩ ከሆነ በማይክሮ ህግ መሰረት 1% /1 ፐርሰንት CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል/ በውሃ ላይ ለሚወዳደሩ/
8. በማይክሮ የተደራጁ በውድድሩ ከተሳተፉ ካደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ነዳጅና የሠራተኞች ሠርቪስ በጨረታው ባሸነፈው አካል የሚሸፈን ይሆናል።
10. አሸናፊው ከመ/ቤቱ ጋር የውል ስምምስነት መግባት ይኖርባቸዋል።
11. ተጫራቾች ሰንዳቸውን ዋናውን ፋይናስና ቴክኒኩን በመለየት እና ሁለት ኮፒዎችን በተለያዩ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሙሉ አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥራቸውን እንዲሁም የድርጅታቸውን እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ አድራሻ በኤንቨሎፑ ላይ መፃፍ አለባቸው።
12. ግንባታው የሚካሄድበት ሥፍራ ዱስታ ገዳ-ገባ ኮሮ ሰዲ በራ ጎጎ እና የጨራ ከተማ የውስጥ መንገድ ይሆናል።
13. ዊዝሆሊዲንግ 2% ለመክፈል ፈቃዳኛ የሆነ።
14. የጨረታው አሸናፊው ማሽኖችን በራሱ ወጪ እስከ ሥራው ቦታ ስ=ደርሶ መልስ ማቅረብ ይኖርበታል።
15. የተሰጠ የሰዓት ብዛት 20% ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።
16. የመዝገቢያ ቦታ ጌራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ነው።
17. የመዝገቢያ ቀን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሁለት ተከታታይ ቀን በኋላለ21 /ሃያ አንድ/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል። ጨረታው በ21ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚያው ቀርን በ8፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አስተዳደር ቢሮ ይከፍታል።
18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጠ 047 342 03 03 ይደውውሉ።
