Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Nov 2023, 3:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሪ ለመግዛት ይፈልጋል።


በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሪ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረአት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች  አስፈላጊውን ንግድ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል።

2. ተጫራቾች የአቅራቢነትብ  ምዝገባ ወረቀት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ክሊራንስ እዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ጠቅላላ ብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ በጥሬ  ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራች የጭዕረታውን ስነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታእገ ሴንቨሎፕ በማሸግ በጃርሶ  ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰንድ ማስገባት ይችላል።

5. ይየጨረታው አሸናፊ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች  ዕቃዎች በሚደረገው ስምስምስነት መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰንድ ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከጀርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

7. የጨረታ ማስታወቂቅያ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 አስራምት  መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ታ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8.የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።

9. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በጨረታው ውስጥ የተጠቀሱት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የአዳራሽ ኰሲ ለናሙና አንዳንድ  ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል።

10 ተጫራቾች የገዚትን እያንዳዱ ሰነድ ገፅ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።

11. ተጫራቾች ስለሞኢያቀርቡት ዕቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሀገር ውስጥ ጥራት የተረጋገጠ መሆን አለበት።

12. መስሪያ ቤቱ የትሽዐለ መንገድ /አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 37 69 47 80/0936827918/ ደውለው ወይም መስሪያ ቤታችን ድረስ በመጣት በፀሁፍም ሆነ በአካል በመገኘት መረዳት ይችላል።

Save Tender