Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Nov 2023, 2:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሎት፡


ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ

ሎት 2 ፈርኒቸር

ሎት 3 ሞተር ሳይክል

ሎት 4 የሚኪና ጥገና ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በምስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለምግዛትና ተሽከርካርዎችን በእጅ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሜከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መሣተፍ ይችላሉ።

1. ከላይ በተጠቀሱት ለመወዳደር በየዘርፍ ሥራዎች የተሰማሩ ሕጋዊ  የንግድ ፈቃድ ያልቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.  በገቢዎች ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ  እሴት ታክስ ከፋይ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ።

3. ማንኛውም ተጫራቾች ለሎት 1እና ሎት 4 ለእያንዳቸው አምስት ሺህ ብር /5,000.00/ ሎት 2 እና ሎት 3 ለእያንዳንዳቸውብር 2,500.00 /ሁለት ሺህ አምት መቶ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲብ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።

4. አሽዕናፊ ተጫራቾች ውሉን ሰፈር የውል ማስከበሪያ ከጥዕቅላላ ዋጋ 10 % ማስያዝ አለበት።

5. ለተሽከርካሪ ጥገና ሀዋሳ ካሉት ጋራዦች ብቻ መወዳደር የሚችሉ መሆኑ እና የሲዳማ ብ/ክ/መ።የትራንስፖርት ቢሮ የሰጣቸውን ብቃት ማረጋገጫ ደረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን አልበአቸው።

6. ተጨራቾች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ  ሰነድ ይህ የጭዕረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስን አየሰው ሀብት ልማት ቢሮ ቁጥር 07 ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቀርቦ የጨረታ ሠነዱን የንግድ ፈቃዳቸውን በማሳየት 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የመጫራእቻ ሠነዳቸው ኦርጂናልና ኮፒ ኤንቨሎፕ ውስጥ በሰም በማሸግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

8. ተጫራቾች የሎት 4 /አራት/ ወይም የመኪናና ጥገና የእጅ ዋጋ ቴክኒካሉና ፋይናንሻሉን በተለያዩ ኤንቨሎፕ ከታሸገ በኋላ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በሽግ  አለባቸው በዕለቱ  የሎት 4 ቴክኒካሉን ክፍል ብቻ ይከፈታል።

9. የጨረታ ሳጥኑም ይህ የጨረታ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 /አስራ ስድስተኛው/ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል።

10. ይህ ጨረታ ከተሞላበት ቀን ጀምሮ ዋጋ የሚፀናበትን ከ45 ቀናት በታች የጊዜ ገደብ መስጠት የለበትም።

11. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30  ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሮ ግዥ/ፋ/ን/አስ/አይሬክቶሬት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ይከፈታል ተጫራቾች  ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ቢሮ ጨረታውን የሚከፍት መሆኑን ይገልጻል።

12 አሸናፊው ተጫራች ማሸነፍ ከተገለጸለት ቀርን ጀምሮ ክር7 /ሠባት/ ቀን በኋላ ባኢት በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውሉን መፈረም ይኖርበታል።

13. አሸናፍፊው ተጫራቾች ያሽዕነፈባቸውን እያንዳዳቸውን እቃ ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ባሉት እስከ 10 ቀናት ድረስ በራሱ የማጓጓዛ ወጪ ቢሮ ድረስ በማቅረብ በተፈለገው በተጠየቀው እስፔስፊኬሽን መሆኑን በባለሙያ ከተጣራ በኋላ ማስረከብ አለበት።

14. አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንዳጠናቀቀክፍያው ወዲያውን  በቼክ ይከፍለዋል።

15. አቅራቢው የውል ግዴታውን ኡሉ አለመፈፀሙ ሲረጋገጥ በውል ግዴታው መሰረት በህግ አግባባ ይቀጣል።

16. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ከተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ግዥ ፋይናንስና ንብብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የስልክ ቁጥር፦ 046 220 00 72

Save Tender