Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Oct 2023, 1:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ የወረዳ 123 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2016 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ይጥገና ሥራዎችን አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት/ ይፈልልጋል። በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች መጫረቻ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለባቸው።

2. ንግድ ፍቃድ ያደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢና አቅርቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆኑን አለበት።

4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 408 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል እንደማይችሉ ማወቅ አለባቸው።

6. ማንኛውም ተጫራቾች የጭዕረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በሁለት ፖስታ የሚወዳደሩበትን አይነት በፖስታው ላይ በመለየት ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሚወዳደሩበትን አይነት በፖስታው ላይ በመለየት ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በለሚ ኩራ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከትዕዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 408 በመገኘት ለዚህ የተዘጋጀው  የተጫራቾች ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የለሚ ኩራ/ክ/ከተማ ወረዳ 13 ራዕ ጤና ጣቢያ  ቢሮ ቁጥር 408 በኮሚቴዎች ይከፈታል።

8. እያንዳንዱ ስነዱ ላይ የተጫራቾች  ፊርማ ና የድርጅቱ ማህተም መኖኦር አለበት። እና ሙሉ ሰነዱን ሳይገነጠል መመለስ አለበት ይህን ያልተገበረ ተጫራች ውድቅ ይደረጋል።

9. መ/ቤታችን አማራጭ ካገኝዕ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ንው።

10. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ በመስሪያ ቤቱ ስም 4000.00 /አራት ሺህ ብር/ ለጥቃቅን ህጋዊ ደብዳቤ ከዚህ ውጭ የሚመጡ የችዕረታ ማስከበሪያ እንቀበልም።

11. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተካተተውን መረጃ በሙሉ ሞልተው መላክ ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉት ሥራ 10% ለአሸነፉት ሥራ የውል ማስከበሪያ የሚያስይዙ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።

13. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከርና ጨረታውን ለማሳስትና ለማጭበርበር የሚኦክር የሚሞክር ተጫራቾች ከጨረታ ይሰረዛል።

14. ክላይ የተጠቀሱትን የሚሞክሩ ተጫራቾች ከችዕረታው ይሰርዛሉ።

አድራሻ፦ የለሚ ኩራ/ክ/ከተማ/ ወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ

ስልክ ቁጥር፦ 011 8 93 25 88/011 8 93 22 55 /011 8 93 29 88

በአዲስ የካራ መንገድ ከአቅም ግንባታ ጀርባ እና ወሰን ግሮስሪ 200 ሜትር ገባ ብሎ

Save Tender