በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ዲስታሪክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት የሠራተኞች ደንብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠፋት ይፈልጋል።
የጨረታ ቁጥር OEU/ERD/NC-011/2016
| ተ.ቁ | የስፈኢቱ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር | ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ሰዓት |
| ሎት1 | የተለያዩ ዓይነት ደንብ ልብስ ስፌት | በሰው | 716 | 20,000.00 | ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከለበት የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ያክስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የችዕረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ባሌ ሮቢር ዲስትሪክት በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌርሀውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በኦሮሚያ ክልል ኤለኢክትሮኒክ አግለግሎት ዲስትሪክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000256408361 በማስገባት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የምንግስት ድርጅቶች በምያወጡት ጨረታ ላይ ለምሳተፍ እንዲችል በግዥ ኤጀንስ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
4. አድራሽዐ፦ ቦሌ ሮቢ ዲስትሪክት በሚገኘው የድር ጅቱ ዋና ው መ/ቤት ፕሮክዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌርሀውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 ነው።
5. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት ገንዘብ በባንክ የረጋገጠ cpo ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ መሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ እና ፋይናሽያል ኦርጅናል ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ባሌ ሮቤ ዲስትሪክት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተምሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ተጭዕማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913459405 ወይም 0222445120 መደወል ይችላሉ።
9. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።
