Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Dec 2023, 12:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ውስጥ የአነስተኛ መኖሪያ ብቤት እድሳት እና የዶሮ እርባታ በጨረታ ስነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስርት መሰረት ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የሎት ቁጥR የጨረታ ዓይነት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር/ የጨረታ መዝጊያ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
የመዝጊያና መክፈቻ ቀን የመዝጌያ ሰዓት የመክፈቻ ሰዓት
1 ሎት አንድ አነስተኛ መኖሪያ ቤት እድሳት 100 ህዳር 4/2016 4፡00 4፡30
2 ሎት ሁለት የዶሮ እርባታ ቤት ግንባታ 200 ህዳር 4/2016 4፡00 4፡30

1. ለአነስተኛ መኖሪያ ቤት እድሳት ደረጃው ጂሲ/ቢሲ 8እና ለዶሮ እርባታ ግንባታ ጂሲ/ቢሲ7 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር  ለመክፈላችሁ እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች  ሚ/ር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሳሪያዎች ቴክኖካል አገልግሎት አማ ግቢ የኮርፖሬሽኑ  ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሎቱ በሰንጠረዥ ላይ በተቀመጠው ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልጽ የሚታዩና ስርዝ የለሌበት መሆን ይኖርበታል።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና /ለ90 ቀናት የሚቆይ/ ማስከበሪያ 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ /un-conditional/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋስትና ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የጨረታው ዋጋ  ለ60 ቀናት ፀና ይሆናል።

4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. እያንዳዱ ጨረታ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ ሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት በኮርፖሬሽኑኡ የመሰብሰቢያ አዳራሽ  ቴክኒካል ጨረታ ሰንድ የመክፈቻ ስነሥራዓት ይከናወናል።

6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይምም በከፊ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስልክ 011470 90 95 /011 442 07 97/011 42 3608

ፋክስ 0114 421312

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

 

Save Tender