Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Nov 2023, 1:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደ/ም/አ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ሰርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም FSRP/ እና የመደበኛ በ2016 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።


1. ቀጥታ  ኝኙነትና አገባብነት ያላቸው የ2015 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያሳድሱ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝርዝ ውስጥ  ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIn number/ እና VAT የተጨማሪ እሴት ታክስ  ተምዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች ለሎት 01 ከዚህ በፊት ላከናወኗቸው ተመሳሳይ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አቅርቦት ከአሠሪው አካል የመልካም ሥራ ማረጋገጫ ማስረጃ 2 የምስክር ወርቀቅት ማቅረብ አለባቸው የሚቀርበው ማስረጃ ባለፉት የቅርቡ 2 ዓመታት የተሥወሩና የበጀት መጠናቸው እያንዳዱ ቢያንስ ብር 10,000.00 /አስር ሚሊዮን/ እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ነው።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 01 ብር 270,000.00 /ሁለት መቶ ሰባ ሺብር/ እንቃ ለሎት 02 ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ህጋዊ ከሆነው በንክ የተረጋገጠ C.P.O  ማስያዝ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ግዥ የሚሆን ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በደ/ም/ኢ።ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ ስም  በተከተው አካውንት ቁጥር 1000454620918 ላይ ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፑን በመያዝ ግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በመገኘት የጨረታ ሰንዱን መውሰድ  ይችላሉ።

5. ጨረታው ይህማስታወቂቅያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30/ሰላስ/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ይሆናል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ስነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ፋይናሻልና ቴክኒካል ኦርጅናል እና 1 /አንድ/ ኮፒ በመለየት ሎት 01 እና ሎት 02 ለየብቻ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን  ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

7. ጨረታው በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  ይከፈታል።

8. 31ኛው ቀን የምንግስት የስራ ቀን ሆኖ ካልተገኘ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሠዓት ታስጎ ይከፈታል።

9. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢው ዕቃዎቹን በተፈለገው ጊዜ በራሱ ወጪ ቦንጋ በሚገኘው ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ በማድርስ ስለትክክለኛነቱ በማረጋገጥ ማስረከብ አለበት።

10 ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው።

11. ጨረአትው በመደበኛስ የጨረታ ሰነድ መሰረት ይገመገማል።

12. ተጫራቾች የሁሉንም ዕቃቅ ዋጋ በክፍል 4 በቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይብ ከነቫት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።

ማሳሰቢያ ቢሮው የተሻአለ አማራጭ ካገኘ ጨርወታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 17 23 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender