የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
1.. ተጫራቾች የዘመኑኡ የመንግስት ግብር የከፈሉና ንግድ ፈቃዳቸውን ያሰደሱ።
2. በዘርፉ ለተሰማሩበት ስራ አግባብነት ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
3. የግብር ከፋይ ቲን ነመበር ያላቸው መሆን አለባቸው።
4. ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ግ/ፋ/ን/አስ የጨረታ ሰንዱን ግዥ መፈጸም ይችላሉ።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 8ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ፖስታ በስመ በታሸጎ በተዝወጋጀውየጨረታ ሳጥብን ውስጥ ገቢ ከሆነ በኋላ ተዘግቶ በዚያው ቀን 2፡30ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቻእው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው ተዘግቶ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆና፤
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦0336660883
