የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ ተይዞ የተወረሱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳረፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሜተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በማሟላት ከታች በተገለፁ ቀናቶች አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመምጣት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታ መስፈርቶች፦
1. ለጨረታ በወረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለሆኑ ክሊራንስ /Clearance/ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያሽ=ቸውን ለታክስማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጥቅምት 05 ቀን 2016 ዓ.ምን እስከ ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓ/ም ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡00-6፡00 ውዳሜ እስከ 6፡00 የጨረታው ሰነድ ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሳቢ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
3. ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/ብር የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5 በመቶ በባንክ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት /እስከጁል/ መሠረት በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላል።
| ተ.ቁ | የጨረታ ቦታ | የጨረታ ዓይነት | ለጨረታ የቀረቡ እቃኦውች | የዕቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ | የጨረታው የመዝጊያ የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | አዋሽ ጉምሩክ | ሐራጅ ጨረታ | ጫ፣ማዎችና ኮስሞቲክስ | እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2016ዓ/ም ከቀኑ 2016 ዓ/ም ከቀኑ 3፡45 ሰዓት | ጥቅምት 09 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
| 2 | ግልጽ ጨረታ | ጫማዎች አልባሳት ኮስሞቲክስ የመኪና መለዋወጫ ልዩ ልዩ እቃዎች የሞባይል አክሰሰሪ እንዲሁም የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች |
5 የጨረአው መክፈቻ ቦታ፦ በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባአሉበት ወይም በታዛቢዎች ፍት ይከፈታል።
6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት /c.p.o/ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውስጤ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
7 ከአሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤው በደብዳቤ ከትገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3ቀናት ውስጥ ያሽዕነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖርበታል።
8. ከላይ በተ.ቁ7 በትገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያህላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያሰያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሽኑ ገቢ ሆኖ ዕቃውን በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
9. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦022-224-1402ደውለው መረጃ መጠየቅ ይቻላል
