በአብከመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ሆስፒታል ለተለያዩ የሚውል ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህትመት ስራዎች የቋሚ ፈርኒቸር የህንፃ መሳሪያዎች ቆዳ ውጤቶች እኒድሁም መድሃኒቶ የላይብራቶሪ ሬኤጄንት እና ኬሚካሎች የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብከመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ሆስፒታል ለተለያዩ የሚውል ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህትመት ስራዎች የቋሚ ፈርኒቸር የህንፃ መሳሪያዎች ቆዳ ውጤቶች እኒድሁም መድሃኒቶ የላይብራቶሪ ሬኤጄንት እና ኬሚካሎች የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑቱጫራች።
1. እብዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ለስራው የምዝገባ የም፣ስክር ወረቀት ያላቸው።
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ይሀግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ያላቸው።
3. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 50 በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮን ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተዘዘረቱን መረጃዎች ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 50/ ሀምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
4.. ተጫራቾች የጨረታውን ሰንድ ዋናና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከም ከሚሌ ጠቅላላ ሆስፒታል በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡000 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገርባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በ1902/2016 .ም 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጥቅላላ ዋጋ ላይ 1% /አንድ ፐርሰንት ከመድሀኒት የላብራፍቶሪ ሬጀንት እና ኬሚካሎች በዲቦንድ የሚፈቀድ ም፣እሆኑን እንገልፃለን።
7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
