Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Nov 2023, 3:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ንብረት የሂኑ በኮተቤ ወርጅ ሾፕ የሚገኙ መጠናቸው የተለያየ ዓይነት የግንባታ ብረታ እና ቡሩንዳቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ንብረት የሂኑ በኮተቤ ወርጅ ሾፕ የሚገኙ መጠናቸው የተለያየ ዓይነት የግንባታ ብረታ እና ቡሩንዳቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ የእቃው ዓይነት መላኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ፣መዝጊያ ቀን  የጨረታ መክፈቻ ቀን
1 የግንባታ ብረታ ብረት በኪግ 1,197,622.00 360,000.00 ጥቅምት 23ቀን 2016 ከቀኑ 8፡00 ጥቅምት 23 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30
2 የጉሩንዳኡ በሜትር 200

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ድር ጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቁርበት ቀርበው መወዳደር ይችላልሉ።

1. ተጫራቾሽ ዝርዝር መገልጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመነ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር /EEU Minor Account No ,1000068699332/የማይመለስ ብር 300.00 /ሦአት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ፒያሳ ዋናው መ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ማስታወቂቅያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው  ጊዜ ውስጥ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመሄ መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከብሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰከረት የባንክ ዋስትና / Bid Security/ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገኤንቨሎፕስማቸው እና ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፒያሳ መ/ቤት ኤሌክትሪክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል።

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፦ 011 1 26 52 55/ 011 1 26 67 94 መደወል ይችላሉ።

7 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender