Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Oct 2023, 1:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፕ/ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አእበባ ለሚኩራ ክ/ከተማ በወረዳ06 ውስጥ አራብሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን ለቅ/ጽ/ቤቱጠዋትና ማታ ሠራተኞችን የሚመላልስ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 12 ሰውና ከዚህ በላይ መጫን የሚችል 10 /አሥር/ እና 3/ሦስ/ ለመደበኛ ሥራ እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ ሚንባስ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ Vጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


በመሆኑም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፦

1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ Tin Number ንግድ ምዝገባ ወረቀት የሦስተኛ ወገን የመንገድ ምስክር ወረቀት  እና ሊብሬ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ምወሆን አለባቸው።

2. ለመደበኛ ሥራ እንቅስቃቅሴ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ /የውል ሰርVኢስ/ መሥ፣እር ላይ ቻ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ሊብሬው የኪራይ መሆን አለበት።

3. ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦአ /CPO/ ከሚየቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ጋር ማያያዝ  ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው ይህ ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ጨረታው አስከሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሃሳብ /ዋጋ ማቅረብኒያ/ እና አስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎች ን ለየብቻ በፖስታ  በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች በአንድ መኪና ከአንድ መሥመር በላይ መጫረት አይችሉም።

6. ዝርዝር የጭዕረታው መስፈርቶችን በጨረታ ሰነዱ ላይ በመልከት አስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎችን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀ ን ዓመት በዓል ወይም እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆንስል።

8. የጨረታው መክፈቻ  ቀን ዓመት በዓል ወይም እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

9. ፕ/ቅጽቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ፦ በመ/ቤታችን ቅዳሜ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት እንደ አንድ የሥራ ቀን ይቆጠራል።

አድራሻ፦ ከሰሚት አደባባይ ወደ አያት አደባባይ ው እደሚወስደው መንገድ ናይል ፔትሮልየም ሲኦደርሱ ወደ ቀኝ በመታጠፍ ወደ ቦሌ አራብሳ ሳይት ቤቶች ልማት ፕሮጀክት 5 ቅ/ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር፦0911-85-61-41/09-12-19-46-947

Save Tender