የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ይሀኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት 4 ፈርኒቸር ዕቃዎችሎት 5 ሕንፃ መሳሪያ ሎት6 የደንብ ልብስ ሎት 7 የስፖርት ትጥቅ ሎት 8 የህትመት ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሟሉ
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃ ሎት 3 ይሀኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት 4 ፈርኒቸር ዕቃዎችሎት 5 ሕንፃ መሳሪያ ሎት6 የደንብ ልብስ ሎት 7 የስፖርት ትጥቅ ሎት 8 የህትመት ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሟሉ።
1. በዘርፉ የተሰማራቹ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ቲን ነምበር
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢዎች ዝርዝርዝ የተመዘግቡ
3 እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች
ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለባቸው።
ሎት ቁጥር የሎቱ ዝርዝር የተጠቀሰው የጨረታ ማስከብርፊያ የኢትዮጵያ ብር።
ሎት 1 /የፅሕፈት እቃዎች 3000.00 ብር
ሎት 2 የፅዳት እቃ 2000.00 ብር
ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ 4000.00 ብር
ሎት 4 ፈርኒቸር ዕቃዎች 3000.00
ሎት 5 የህንፃ መሳሪያ 2000.00
ሎት 6 የደንብ ልብስ 2000.00
ሎት 7 የስፖርት ትጥቅ 2000.00
ሎት 8 የህትመት 2000.00
ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና 2000.00
5 ማታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከ ወ12 ጃራ አባ ገዳ ቅድመ እና የ/መ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የጭዕረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ።
6. የጨረታ ሰነድ ብር በእያንዳንዱ ሎት 100.00 አንድ መቶ ብር/ ብርምርክፍርል መግዛት ይችላሉ።
7. ጨረታው በ10ኛው ቀን ልክ 11፡00 ሰዓት ይዘገና በ11ኛው ቀን 4፨30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይክፈታል።
8. 11ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በአል ከሆነ በሚቀጥለው እስራ ቀን ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ነብቱ የተጠበቀ ነው።
10. የጨረታው ሰነድ ሙሉ በሙሉ በታሸገ ፖስታና ዋና ቅጂ ተበለው ስልጣን ባለው አካል መፈረም እና የድርጅቱ ማሕተም መደረግ አለበት።
11. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ከፊትም ከጀርባም ኮፒ በማድረግ።
12. ተጫራቾች ናሙና በእቃ ወይም በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፦ ቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 12 የጃራ አባ ገዳ/ቅ/መ/የ/መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ከሳሪስ አቦ ወደ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም በታች በሚወስደው መንገድ ነሻገሪያ አስፓልት ዳር ብሎ ነው።
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ ስልክ 0118889564
- ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለጸ በኋላ ማስከበሪያ በ10% ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም cpo ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ስነድ የሚዚጋጀው በአማርኛ ነው
- መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አቅራቢዎች ሲወዳደሩ የተጠቀሱትን ናሙናዎች ሙሉ ለሙሉ ማቅረብ ይኖርባችኋል ናሙና ያላቀረበ ተጫራች መወዳደር አይችልም።
