Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Nov 2023, 6:10 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአብከም ጤና ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎችት ሎት 5 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ህትመት አወዳድሪ መግዛት ይፈልጋል።


 በአብከም ጤና ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎችት ሎት 5 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ህትመት አወዳድሪ መግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቲን ነምበር ያላቸው መረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱጋ መታሸግ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሞሉትር ዋጋ ልክ 2% በባንክ በተረጋግዕተ የክፍያ ማዘዣ CPO ኦርጅናሉን ማስያዝ አለባቸው ወይም በጥሬ ገንዘብ  በማስያዝ ደሰኙን ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስያዝ አለባቸው.

3.. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን  የማይመለስ ብር 200.00ን /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 103 መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ከ200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን  የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የሚያቀርቡት ዋጋ ከነቫቱ ነው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በጥንቃቄ በማሸግ ኮሞቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 103 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰአት 2/2/2016 \ዓ/ም እስከ 22/2/2016 ዓ/ም ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

6.. ጨረታው በ23/2/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

7. ሆስፒታሉ የጨረታ ውድድሩን አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ድምር/በሎት/ ሲሆን ውድድሩ የሚካሄደው በየሎታቸው ለየብቻ ነው። በተጨማሪማሸናፊ ድርጅት እቃዎችን ኮሞቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ንብረት ክፍል ድረስ  በራሱ ትራንስፖርት ማምጣት አለበት። 

8. አሸድናፊው ድጅት ፍትህ ጽ/ቤት ቀርቦ  ውል ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆነ  መሆን አለበት እንዲሁም ውል በወሰደው እቃ ልክ 10% በባንክ የተረጋገጠ የውል ለመወሰድ ፍቃደኛ የሆን አለበት እንዲሁም ውል በወሰደው እቃ ልክ 10% በባንክ የተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ አለባችው።

9. አሸናፊው ድርጅት ሳምፕል የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች በተቀመጠው ሳምፕል መሰረት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው። የጨረታ ተሳታፊዎች ዋጋ የሚሞሉት በኦርጂናል ሰነድ ብቻ ነው እንዲሁም ተጫራቾች ዋጋ በሞሉበት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው።

10. ተጫራቾች የደንብ ልብስ ልብሱንና የህትመቱን ናሙና ኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 103 በመምጣት ማየት ይችላሉ።

11. ጨረታው ለ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።

12. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ መንገድ  ካገኘ የግልጽ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጥበቀ ነው።

13 ተጫራቾች የአማራ ክልል ላወጣቸው የግዥ መመሪያዎች ተገዥ መሆን ሲኖርባቸው ማሸነፍ በኋላ ማሻሻያ ማድረኛ ከጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም።

Save Tender