የአቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ እውቀት ቀጋገን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2016 በጀት አመጥ
ሎት 1 ደንብ ልብስ እና ስፌት ሎት 6 ልዩ ልዩ መሣሪያዎች
ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃ ሎት 7 ቋሚ እቃ
ሎት 3 አላቂ የጽዳት ዕቃ
ሎት 4 አላቂ የትምህርት ዕቃ
ሎት 5 ለህትመት
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎጭ
1. የዘመኑ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /tin/ያላቸው።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. በተጫራቾች ስም ዝርዝር የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
6. ከሎት 1_ 7 የተዘረዘሩትን ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት እውቀት ወጋገን የምጀመሪያ ደረጃ ትምርት ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ተጫራቾች ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን የታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 15% ብር በእውቀት ወጋገን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በሚል ስም ሲፒኦ /cpo/ አሰርቶ ከሰነዱጋር ማቅረብ አለባቸው።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
9. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10 ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት የሚከፈቱ ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ የሥራ ሰዓት ይሆናል።
11. ተጫራቾች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት የለባቸውም።
12 የሚሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
13 ተቋሚ የተአለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ እውቀት ወጋገን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
ሳሪስ የቀድሞ ዘንባባ ጀኔራል ሆስፒታል ገባ ብሎ ይገኛል
ስልክ ቁጥር፦ 0114 40 71 55 / 011 47 0 7891/90
