Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Oct 2023, 6:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ ወረዳ 02 ግዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት/ በ2016 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ ማለትም


ሎት1 የደንብ ልብሶች                     ሎት 5 ለአላቂ የት/ዕቃዎች

ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች               ሎት 6 ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

ሎት 3 ህትመት                            ሎት 7 ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሥሪያ መግዣ

ሎት 4 አላቂ የሕክምና ዕቃዎች

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን።

1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ  ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሰነድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ኮፒ ምማቅረቢይ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉና ቋሚ ዕቃዎች ገዢው መ/ቤት ድርጅታችሁ በአካል መጥቶ  ለማየት ከፈለገ ለመተባበር ፈቃደና ለሆኑ የሚችሉ መሆንን አለባቸው።

3. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርፍቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ካራ ቆሬ ከሚገኘው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ ወረዳ 02 በሚገኘው የህዳሴ  የመ/ደ/ት/ቤት ጨረታው ከወጣBዕጥ Qዕኝ JዕMRዖ BዐLዑጥ 10  /አስር/  ተከታታይ  የሥራ ቀናት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30እስከ ም ቀኑ 11፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በት/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥ ን ውስጥ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ከጠዋት 2L፡30 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ግዢ ቢሮ ሰነድ ማስገባት የሚትችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይችላሉ።

5. ት/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. አሸናፊ ተጫራች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት ጋር መሆን አለበት።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1ብር 3000 ሎት 8ብር5000ልሎት ብር 4000  ለሌሎች ሎቶች ብር 2000 የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ /cpo/ በተረጋገጠ ቼክ በመሥሪያ ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሽዕነፉበትን ዕቃ በሙሉ ለትመህርት ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. የቋሚ ዕቃዎችን መሥሪያ ቤቱ ድረስ ሳምፕል መምጣት የማይችሉትን በፎቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፦ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ህዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቱ ልዩ ቦታው ካራ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ቢቂላ መናፈሻ ጀርባ

ስልክ ቁጥር፦ 0912120394/0113694712/0937776785

Save Tender