Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Oct 2023, 5:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት


1. የሠራተኞች የደንብ ዕቃዎች

2. አላቂ ቢሮ ዕቃዎች 

3. የህትመት ሥራዎች

4. አላቂ የህምና ዕቃዎች 

5.አላቂ የትምህርት ዕቃኦች

6. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

7. የጥገና ሥራ ሥራዎች

8. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ለመግዛት በተጨማቲም በት/ቤቱ ውስጥ ያለውን የባህር ዛእ  በቁሙ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በዚህ መሰረት ተጫራቾች ለመወዳደር ከተ.ቁ 1_ 9 የተዘረዘሩትን ሊያሟሉ ይገባል ።

1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት  ማስረጃዎች  ማቅረብ የሚችሉ ።

2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት  ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር በአዲሱ የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅትረብ የሚችሉ።

3. የግብር መክፈያ /Tin Numebr/ እና የተጨማሪ  እሴት ታክስ  የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች ያቀረቡበትን የጠቅላላ ዋጋ ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ/CPO/ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችሉ።

5. ለጨረታ ሰነድ ብር 150.00 /መቶ ሃምሳ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት  ቢሮ ቁ. 11 በመቅረብ መግዛት አለባቸው

6. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያውን ዋጋ በመሙላት እና ከተግ.ቁ 1-5  የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፑኢ አንድ ላይ በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባችሁ ሣጥኑ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸኛ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ኮፒ እና  ኦሪጅናል ለየብቻ ማቅረብ የሚችሉ።

7. ናሙና ለሚስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

8. ት/ቤቱ የተሽዐለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።

9. አሽWእናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውል ከወሰዱ በኋላ  ያሸነፉትን ዕቃ በ5 ቀን ጊዜ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው

አድራሻ፦ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ18/መዝናኛ ክበብ አጠገብ 

ስልክ፦ 011 -1-26-16-01

 

Save Tender