Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Oct 2023, 4:24 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በለሚ ኩራ ክ/ከትወማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2016 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ለማውጣት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አንድሳትሳተፉ እጋበዝን።


 በለሚ ኩራ ክ/ከትወማ አስተዳደር የወረዳ  8 አሞራው መታሰቢያ   ጤና ጣቢያ የ2016 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ለማውጣት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አንድሳትሳተፉ እጋበዝን። 

ተ.ቁ ሎት የእቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ
1 1 የደንብ ልብስ 3000 ብር
2 2 የፅዳት መሳሪያ 3000 ብር
3 3 የጽህፈት እቃ 4000 ብር
4 4 ኤሌክትሮኒክስ 5000 ብር
5 5 ቋሚ እቃ 10000 ብር
6 6 ቋሚና አላቂ የህክምና እቃ 22000 ብር
7 7 ህትመት 4000 ብር

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ንግድ ቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው  ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2 ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር  በአቅራቢነት የተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር ያላቸው።

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ   የምዝገባ ምስክልር ወረቀትይ ማቅረብ የሚችሉ።

5. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሎቱ የማይመለስ ብር 100.00 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 48 ቀርብርው መውሰድ ይችላሉ።

6.  ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበር ቀን አንስቶ በአስር  ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 48 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላው የተሞላውንና ኮፒውን ለየብቻ በማሽግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. አነስተኛና ጥቃቅን በሚያንመርቱት  ምርት ብቻ  ከክፍያ ነፃ ስነድ ይወሰዳሉ።

8. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11 ሰአት ታሽጎ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ መዝጊያ እና መክፍወቻ የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለውን የስራ ቀን በመጠቀም በተምሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ዘግይቶ  የሚጣ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም።

10. ተጫራቾች ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ  በፊት ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

12 የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት የመስሪያ ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት።

13. ጤና  ጣቢያው ለጨረታ ካቀረበው እቃ 20% ድረስ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማእራጭ ካገኘ ጨረታውን  በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

15. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60ቀን ነው።

16. ተጫራቾች ጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በየሎቱ ለየብቻ ማሰራት አለባቸው።

አድራሻ፦ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራቱ ጋር እደደረሱ ወደ ግራ 30ሜት ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፦ 0118 59 34 64  በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender