Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Oct 2023, 4:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሕብረት ባንክ አ.ማ በባለ አክሲዮኖች ተፈርመው ዋጋቸው ያልተከፈለባቸውን 1,109,216 /አንድ ሚልዮን አንድ መቶ ዘጠና ሺ ሁለት መቶ አስራ ስድስት/አክሲዮን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


1. የአንዱ አክሲዮን የጨረታ መነሻው ዋጋ ላይ በተጨማሪ የሚከፍሉትን ፕፕሪሚየም ተጫራቾች በመነሻው ዋጋ ላይ በተጨማሪ  የሚከፈለቱን ፒሪሚየም ጨምረው ጨረታ ዋጋ መስጠት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች መጫረት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የአክሲዮን ብዛትና ዋጋ ባንኩ ባዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ውጽ በመሙላት የኢትዮጵያ ዜኘት ወይም የትውልድ ኢትዮጵያ ማስረጃ  ኮፒ በማያያዝ ከጨረታ ማስከበሪያው ሲፒኦ /ጋር በኤውንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 07 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የንግድ ሥራ ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብረት ታወር ሕንፃ

Save Tender